ለድርጅቱ ባለድርሻ አካላት፣ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች በሙሉ፤ ድርጅታችን ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ሠርተፊኬት ያገኘ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡