Tsehay Industry Vacancy Announcement
| ተ.ቁ | የሥራ መደቡ መጠሪያ |
ለስራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት |
ብዛት |
|
| 1 |
የኮስትና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ/በፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ እና 4 ዓመት፣ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ የሰራ/የሰራች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 6 ዓመት፣ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የሥራ መደብ የሰራ/የሰራች እንዲሁም በአለም አቀፍ የሂሣብ ሪፖርት ስርዓት (IFRS) እና በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና የተከታተለ/የተከታተለች |
1 |
|
| 2 | የባንክ ግንኙነት
ኃላፊ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፋይናንስና ሂሣብ/በቢዝነስ አስተዳደር/በኢኮኖሚክስ/ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የሁለተኛ ዲግሪ እና 6 ዓመት፣ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ ባለሙያ የሥራ መደብ የሰራ/የሰራች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፋይናንስና ሂሣብ/ በቢዝነስ አስተዳደር/በኢኮኖሚክስ/ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ እና 8 ዓመት፣ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ ባለሙያ የሥራ መደብ የሰራ/የተራች፡፡ | ||
| 3 | የውጪ ሀገር ግዥ
ከፍተኛ ኦፊሰር |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/በቢዝነስ አስተዳደር/በሎጅስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔ,ጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በአካውንቲንግ/በፋይናንስና አካውንቲንግ/በፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ በቢዝነስ አስተዳደር/በሎጅስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በአካውንቲንግ/በፋይናንስና አካውንቲንግ/በፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ |
1 |
|
| 4 | የምርት ማከማቻ
ኃላፊ ረዳት |
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በግዥና ንብረት አስተዳደር/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በስቶር ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ /10+3/ ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም
ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በግዥና ንብረት አስተዳደር/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በስቶር ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ /10+2/ ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬት እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በግዥና ንብረት አስተዳደር/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በስቶር ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ /10+1/ ወይም ደረጃ Ii ሰርተፊኬት እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እንዲሁም የCOC ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል እና የመኖሪያ አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሆነ/የሆነች፡፡ |
1 |
|
- ደመወዝ፡- በድርጅቱ እስኬል መሠረት
- የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15/አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅታችን የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ ወይም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ብቻ በኢሜል አድራሻ hrm@tsehayidustrysc.com ዶክመንታችሁን በመላክ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ቅዳሜ ግማሽ ቀን የምንሰራ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ:-ቃሊቲ ቶታል ከመናኸሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800ሜትር ገባ ብሎ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ስ.ቁ. 011 434 01 10/011 434 05 09
Fax: 011 434 99 50/011 434 10 13
የመ.ሳ.ቁ 5751